አቶ መሀመድ ፈረጃ

ፕሮዳክሽን ማናጀር 

በስነ-ፅሑፍ እና ጋዜጠኝነት ሰርተፊኬት

በተለያዩ የህትመት ሚዲያዎች በአምደኝነት የሰራ

የማስታወቂያ ባለሙያ

በሶሻል ወርክስ ከብርሃን ኮሌጅ ዲፕሎማ

የተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ፕሮግራሞች አዘጋጅ እና አቅራቢ

የተለያዩ ህዝባዊ መድረኮችን አስተባባሪ እና መሪ

የመወዳ ኪነጥበባት ዳይሬክተር የነበረ

በቶም ፊልምና ፎቶግራፊ ሰርተፍኬት

በአሊፍ ራዲዮ የፕሮግራም ዋና አዘጋጅ

በአፍሪካ ቲቪ የተለያዩ ፕሮግራሞች አዘጋጅና አቅራቢ

በሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
ፕሮዳክሽን ማናጀር