አቶ መሀመድከረም አህመድ

የአይሲቲ እና የሰው ሀብት አስተዳደር

በኮምፒውተር ሳይንስ ዲግሪ

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፕሎማ

Ethioskill 99 Skill Competition IT Application 1st rank Winer Certification

በ2013 University of Alabama at Birmingham ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ኢግራናሪ ዲጂታል ላይብራሪ ሲስተም እና ሞዴል ለርኒንግ ማኔጅመንት ሲስተም ሰርተፍኬት

በLPI Advanced linux system Administration (101) ሰርተፍኬት

ከ IVS Technology Consulting በ CCNP Routing and Switching ሰርተፍኬት

Managing & Maintaining a Ms Win Server 2003 Environment- 2273 certificate

ከኢትዮጵያ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በኢንፎርሜሸን ሥርዓትና ቴክኖሎጂ ሥራ አመራር ሰርተፍኬት

በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የአይሲቲ ክፍል ፤ በጥቁር አንበሳ (School of Health Science )፤ በSchool of Nursing and Midwifery ICT ከ1997 - 2012

• ኮምፒውተር ጥገና • ኔትዎርክ አስተዳደር • የአይሲ ካምፓስ አስተዳደር

ከ ITSC Technology Support
ከታች የተዘረዘሩትን በሰርተፍኬት

  • Managing and Maintaining a window server 2003 environment
  • Implementing a Microsoft window server 2003 network infrastructure: Network Hosts.
  • Implementing and Managing Microsoft Exchange Server 2003

  • Implementing Managing and Maintaining a window server 2003 network infrastructure: network service

  • Planning, implementing and maintaining a Microsoft windows server 2003 active directory infrastructure
  • Implementing Microsoft internet security and acceleration server 2004
  • Planning and maintaining a window server 2003 network infrastructure

  • Designing security for Microsoft networks

በ2018 ከ አይፒኮም ቴክኖሎጂ ዲጂታል ሳይንኤጅ ሶሊውሺን ሰርተፍኬት

በ2019 ከግሪንቴክ በኔትዎርክ አሶሺየት (Network Associate – GCNA, Routing and Switching) ሰርተፍኬት

April 1/2008 – May 30/ 2010 ራዲዮ ፋና በክፍተኛ የአይሲቲ ባለሙያ

Oct/2013-2019 በአፍሮ ኤፍ ኤም 105.3 በክፍተኛ የአይሲቲ ባለሙያ

July 2/2006 - October 22, 2006 በሚራክል ኪሊኒካል ነርሲንግ ኮሌጀ በዌብሳይት እና በኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ አስተማሪነት

2016-2017 በኢትዮጲያ ዜና አገልግሎት በዌብሳይት አስተዳደር ባልሙያ

Jun 2006 (6 month) በኢንተር አፍሪካ ግሩፕ በኮምፒውተር ጥገና እና በኔትዎርኪንግ ባለሙያ

April- 2006 -April 2008 በኮምፒውተር ጥገና እና በኔትዎርኪንግ በአይ አር ሲሲ(IRCC) ባለሙያ

ከ2014-2016 MITLINK Computer Solution መስራች እና ስርያስኪያጅ

የሚንበር ቴክ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ እና አቅራቢ

በሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
የአይሲቲ እና የሰው ሀብት ክፍል ሀላፊ